የእርዳታ ማሰባሰብ ጥሪ

ሀገራዊ የእርዳታ ማሰባሰብ ጥሪ
November 08-2020
በቅድሚያ የከበረ ሰላምታችን ይድረሳችሁ።
በቅርቡ በትህነግ ያልተጠበቀ ባንዳዊ የተቀነባበረ ዘመቻ በሰሜን እዝና በበርካታ ቦታዎች ለጸጥታ ጥበቃ በተሰማሩ የክልሉና ልዩ ኃይልና የመከላከያ ሰራዊት ላይ ያልተጠበቀ ወታደራዊ እርምጃ የሰው ሕይወት ጠፍቷል፡፡ ብዙዎች ቆስለው በየሆስፒታሉ ገብተዋል፡
ሕዝባዊ ኃይሎች (ሚሊሺያና የፋኖ ታጋዮች) ተንቀሳቃሰው ከፌደራልና ልዩ ኃይሎች ጎን በመሆን ይህን ያልተጠበቀ አደጋ ለመከላከል ተሰልፈው እየተዋደቁ ይገኛሉ፡፡ ህዝባዊ ኃይሎች በተፈጠረው አደጋ ሲንቀሳቀሱ ያለቅድመ ዝግጅት ነበር፡፡ ሰለሆነም ለነዚህ ወገኖች አስቸኳይ የስንቅ አቅርቦት ለማድረግ የእርዳታ ማሰባሰብ ፕሮግራም የተያዘ ስለሆን በዚህ ፕሮግራም ተገኝተው እርዳታዎን እንዲለግሱ በአክብሮት እንጋብዛለን፡
የገንዘብ ማሰባሰቢያ ቴሌኮንፈረንስ
የፊታችን ሐሙስ በ11/12/2020
ከምሽቱ 7:00 PM ET እንዲገኙ ተጠርተዋል።
ቁጥሩ (712) 770 4965 መግቢያ ቁልፍ (code) 145996
Account No 488047126394
Routing Number R001159111000025
Gofundme https://www.gofundme.com/gonder-hibret039s-campaign-for-subsistence-aid
Germany +4922198203433
Israel +972765990026, Australia +61390280266