ጎንደር ሕብረት በጦርነት ለተጎዱ እርዳታ አበረከተOctober 29, 2020በቅርቡ ከሃዲውና አረመኔው ትህነግ በሰሜን እዝና በምእራብ ጎንደር በርካታ ከተሞች በሚገኙ ንጹሓን ዜጎች ላይ ባደረሰው ያልተጠበቀ አደጋ በርካታ ሰዎች ህይወታቸውን አጥተዋል፡፡ በርካታ ሰዎች ደግሞ ቆሰለው በህክምና ላይ ይገኛሉ፡፡ ስለዚህ ለነዚህ የተጎዱ ዎገኖች የህክምና ቁሳቁስና ምግብ አቅርቦት ይረዳ ዘንድ ግማሽ ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር ለዚህ ዓላማ ጎንደር ከተማ ለተቋቋመው ገብረ ኃይል አበረክተ፡፡
October 29, 2020በቅርቡ ከሃዲውና አረመኔው ትህነግ በሰሜን እዝና በምእራብ ጎንደር በርካታ ከተሞች በሚገኙ ንጹሓን ዜጎች ላይ ባደረሰው ያልተጠበቀ አደጋ በርካታ ሰዎች ህይወታቸውን አጥተዋል፡፡ በርካታ ሰዎች ደግሞ ቆሰለው በህክምና ላይ ይገኛሉ፡፡ ስለዚህ ለነዚህ የተጎዱ ዎገኖች የህክምና ቁሳቁስና ምግብ አቅርቦት ይረዳ ዘንድ ግማሽ ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር ለዚህ ዓላማ ጎንደር ከተማ ለተቋቋመው ገብረ ኃይል አበረክተ፡፡