top of page

የጎንደር ባታ እስር ቤት ቃጠሎ ፤ የወያኔ  የግፍ ሥራዓት ማብቂያ  ምልክት ነዉ!


የጎንደር ባታ እስር ቤት ቃጠሎ ፤ የወያኔ የግፍ ሥራዓት ማብቂያ ምልክት ነዉ! በቅድሚያ፤ ለሰው ልጅ ህሊና እጅግ ከባድ የሆነውን፤ ከሞት ቅጣትም እጅግ አስከፊ፤ ወገን በወገኑ ላይ ሊወሥድ ይችላል ብሎ መገመት የሚያቅተንን፤ በተለይም ከኢትዮጵያውያን ስነ ባህሪ ውጭ የሆነውን እና አውሪያዊ ባህሪን በተላበሰ መልኩ፤ በወግኖቻችን ላይ የተወሰደውን በእሳት ማቃጠል አረመኔ ተግባር እያወገዝን፤ የተሰማንንም ልብ የሚያደማ ጥልቅ ሃዘን ስንገልጽ፤ በዚህ ተግባር የተሰማሩ አረመኔ ወታደሮች ይሁኑ አዛዥ አለቆቻቸው፤ ጊዚያቸውን ጠብቀው፤ በሰፈሩት ቁና እንደሚሰፈርባቸው አንጠራጠርም።


Featured Posts
Recent Posts
Search By Tags
No tags yet.
Follow Us
  • Facebook Classic
  • Twitter Classic
  • Google Classic
bottom of page