ወያኔን ማመን፤ ውሃን እንድመጨበጥ ነው!የጎንደር ሕብረት ዛሬም እንደ አለፉት መግለጫዎቻችን፤ በጎንደር ህዝብ ላይ የሚፈጽመውን የግፍ ተግባሮች አደባባይ በማውጣት፤ አገር አድን ብሔራዊ ትግላችንን የምናጠናክርበትን ስልት የማጠናከሩን ዓላማ ግብ ለማድረስ ነው። ይህ ሲባል ግን፤ በጦርነት ተወልዶ፤ በጦርነት እያረጀ ያለው፤ አገር አጥፊው የወያኔ ቡድን፤ በወረቀት ብቻ ይወድቃል ብለን ማመናችን አይደለም። መግለጫ፤ ጠላትን ያጋልጣል። ባንፃሩም ወገንን ያሥተባብራል፤ ያደራጃል፤ ያሥታጥቃል፤ በመጨረሻም ጠላቱን ይደመሥሳል።
የጎንደር ሕብረት ዛሬም እንደ አለፉት መግለጫዎቻችን፤ በጎንደር ህዝብ ላይ የሚፈጽመውን የግፍ ተግባሮች አደባባይ በማውጣት፤ አገር አድን ብሔራዊ ትግላችንን የምናጠናክርበትን ስልት የማጠናከሩን ዓላማ ግብ ለማድረስ ነው። ይህ ሲባል ግን፤ በጦርነት ተወልዶ፤ በጦርነት እያረጀ ያለው፤ አገር አጥፊው የወያኔ ቡድን፤ በወረቀት ብቻ ይወድቃል ብለን ማመናችን አይደለም። መግለጫ፤ ጠላትን ያጋልጣል። ባንፃሩም ወገንን ያሥተባብራል፤ ያደራጃል፤ ያሥታጥቃል፤ በመጨረሻም ጠላቱን ይደመሥሳል።