አስቸኳይ መልዕክት ለጎንደር ሕዝብAbebe GelagayJul 24, 20161 min readየወያኔ የሽብር ግብረ ኃይል የከፈተብህን ወረራ ለመከላከል የፈጸምከው ተጋድሎና የከፈልከው መጽዋዕትነት፤ የጎንደርን ጀግንነት ያስመሰከረ፣ የወያኔን አሸባሪነት ያጋለጠ አብይ ምዕራፍ ነው። ጀግኖች ልጆችህ ከቆላውና ከደጋው ተሰባስበው፣ አሸባሪውን የወያኔ ግብረ ኃይል ደምስሰው፣ በታሪካዊ መዲናችን የከፈሉት የህይወት መጽዋዕትነት የጽኑ አንድነታችን ምስክር ነው። ይህ ጀግንነትና ጠንካራ አንድነት ለኢትዮጵያውያን ሁሉ ኩራት ሆኗል
Comments