የዘረኛው ወያኔ ውድቀት፤ የመጨረሻው መጀመሪያ እየታየ ነውFDFVይድረስ ለጎንደር ሕዝብ ቁጥር 10 የዘረኛው ወያኔ ውድቀት፤ የመጨረሻው መጀመሪያ እየታየ ነው! በዓለም ዙሪያ የተከሰቱ አምባ ገነኖች የሕዝብን መብት በመሳሪያ ኃይል አፍኖ እና እረግጦ እስከ ዘለዓለም የስልጣን እድሚያቸውን ለማራዝም በሕዝብ ላይ የመከራ ዶፍ ያወርዳሉ:: ቢሆንም፤ ግን መብቱ የተረገጠና ማንነቱ የተካደ ሕዝብ ሲመረው፤ አያሌ አምባ ገነኖችን ከስልጣናቸው አሽቀንጥሮ ሲጥል ስለማየታችን በርካታ አብነቶችን መጥቀስ እንችላለን።
FDFVይድረስ ለጎንደር ሕዝብ ቁጥር 10 የዘረኛው ወያኔ ውድቀት፤ የመጨረሻው መጀመሪያ እየታየ ነው! በዓለም ዙሪያ የተከሰቱ አምባ ገነኖች የሕዝብን መብት በመሳሪያ ኃይል አፍኖ እና እረግጦ እስከ ዘለዓለም የስልጣን እድሚያቸውን ለማራዝም በሕዝብ ላይ የመከራ ዶፍ ያወርዳሉ:: ቢሆንም፤ ግን መብቱ የተረገጠና ማንነቱ የተካደ ሕዝብ ሲመረው፤ አያሌ አምባ ገነኖችን ከስልጣናቸው አሽቀንጥሮ ሲጥል ስለማየታችን በርካታ አብነቶችን መጥቀስ እንችላለን።