ከጎንደር ሕብረት ዓመታዊ ጉባኤ የተላለፈ የአቋም መግለጫAbebe GelagaySep 6, 20161 min readበቅድሚያ የጎንደር ሕብረት የመጀመሪያ ድርጅታዊ ጉባዔውን ሲከበር፤ ጠባቡ የትግራይ ነፃ አውጭ ግንባር በከፈተው ጦርነት፤ ለነጻነት ትግሉ ፋና ወጊ ሆነው፤ ለተሰው ጀግና ወንድም እና እህቶቻችን፤ ለክብር ሞታቸው የተሰማንን ጥልቅ ኃዘን ለየጎንደር ብሎም ለምላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ስንገልጽ፤ የሕዝብን የነጻነት አርማ አንግበዉ የሂይዎት ዋጋ የከፈሉበትን ዓላማ ከግቡ ለማድረስ ቃል መግባታችን ልናረጋግጥ እንወዳለን።
Comments