የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ሲመረመርAbebe GelagayNov 10, 20161 min readበተለያዩ ዘመናት አገራችን ኢትዮጵያ በሯን ጥርቅም አድርጋ ዘግታ ከዓለም ተለይታ የኖረችበት ዘመን ሲሰላ፤ ከዓለም ሥልጣኔ እኩል እንዳትራመድ ደንቃራ ችግር እንደሆናት በየዘመናቱ የተለያዩ ታሪክ ፀሐፊዎች ሲመሰክሩ ቆይተዋል። ከነዚህም ጥቂቶቹን ስንጠቅስ፤ በ8ኛው ክፍለ ዘመን የአክሱም ስልጣኔ በመውደቂያና የዛጉኤ ስርወ መንግሥት መሸጋገሪያ ላይ ለአምስት መቶ ዘመን ያህል ከዓለም ተለይታ የኖረችበት ጊዜ የጨለማው ዘመን ተብሎ ይጠራል። ከዚያም በኋላ አፄ ሲሲንዮስን ከሥልጣን
Comments