top of page

የወልቃይት ጠገዴና ጠለምት ህዝብ ትግል በታላቅ ድል ያሸበረቀና ማይቀለበስ የትውልድ ተቀዳሚ አጀንዳ - የልሳነ ግፉዓን መግለጫ


የወልቃይት የጠገዴና የጠለምት ማህበረሰብ ከፋሽስቱና ከተስፋፊው የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጭ ድርጅትና ሆዳም ባንዳዎች በኩል የደረሰበትን ወረራና የዘር ማጽዳት ከፍተኛ ወንጀል በመመከት ዘሩን፣ ዕርስቱንና፣ ብሎም ታላቋን ኢትዮጵያ በቀደምት ጠላቶቿ ከተደገሰላት የጥፋት ጥቃት ለመታደግና ተላላኪው የህወሃት ቡድን ይህን እኩይ የጥፋት አጀንዳ በመሸከም ታላቁን የተከዜ ወንዝ ተሻግሮ በወረራና የታላቋን ትግራይ ምስረታና ተስፋፊነት እውን አደርጋለሁ በሚል ከ1972 ዓም ጀምሮ የጎንደርን ታሪካዊና ለም መሬቶች በሃይል ከረገጠበት እለት ጀምሮ ለአለፉት 36 አመታት በተለያየ መልኩ ያላቋረጠ ትግል ሲያካሂድ፣ የህይወት መስዋዕትነት ሲከፍልና፣ ብሶቱንና ሰቆቃውን ለመላው የኢትዮጵያና የዓለም ህዝብ ሁሉ ሲያሰማ ቆይቷል።


Featured Posts
Recent Posts
Search By Tags
No tags yet.
Follow Us
  • Facebook Classic
  • Twitter Classic
  • Google Classic
bottom of page