የምንታገለው ማንን ነው?Abebe GelagayJan 18, 20171 min readያ! የጥንቱ የጀግኖች አባቶቻችን ታሪክ የሚታዎቀው፤ አገሩን ወራሪ፤ ክብሩን ደፋሪ ፈታኝ ነገር ሲያጋጥመው፤ በአንድነት ተባብሮ፤ በፍቅር ተሳስሮ፤ የአገርን ጠላት ተከላክሎ፤ ነፃነቱን ጠብቆ፤ የማንነቱ መኩሪያ የሆነችውን አገራችን ለቀጣይ ትውልድ በማስተላለፍ ነበር። ትውልድ እና አገር በየዘመናቱ ፈታኝ ነገሮች እንደሚያጋጥሙት ሁሉ፤ ዛሬም አገራችንን የወያኔው ከፋፋይ ቡድን፤ በጎሳ ፖለቲካ ሠንጎ ይዞ ሕዝባችንን፤ እርስ በእርሱ እያጫረሰ ባለበት አሳፋሪና አሳዛኝ ወቅት ላይ ነን።
Comments