Search
የታጋይ ጎቤ መልኬ ሞት፤ የነፃነታችን ኩራት!
- Abebe Gelagay
- Mar 1, 2017
- 1 min read
የለመብትና ለነጻነት የሚደረግ ትግል ከፍተኛ ዋጋ እንደሚያስከፍል የተማርነው፤ የታሪክ ማህደሮችን በማገላበጥ አይደለም። ክቡር ህይወትን፤ ለሕዝብ እና ለአገር ነፃነት አሳልፎ መሥጠት ከቅድመ አያቶቻችን፤ ጀምሮ፤ በኩራት እየወረስን ዘመኑን ዋጀን እንጂ። ለዘለዓለም በባርነት ከመገዛት፤ ለአገርና ለወገን ነጻነት፤ ህወታቸውን ሰጥተው፤ በኩራት እኛም ነፃነታችንን ጠብቀን በመኖር ለቀጣዩ ትውልድ እንድናሥተላልፍ፤ የውጭ ወራሪን፤ የውሥጥ ባፍንዳን አይቀጡ ቅጣት እየቀጡ፤ አሁን ላይ አድርሰውናል።ታጋይ ጎቤ መልኬ ሞት፤ የነፃነታችን ኩራት!
Comments