ደም ነው ሥርየቱAbebe GelagayMar 5, 20171 min read ዐባይ ቢሻው ይጉረፍ በጣና ላይ ነግሶአሎሃ ይደፍርስ ተከዜም ደም ለብሶማሂንም አቋሽም ጓንግም ቁልቁል ይፍሰስ ይትመም እያጓራመሻገሪያ ይንሳ እስኪያልፍ ክረምቱ በጉልበቱ ይኩራምኑንም ምኑንም እርጥቡን ከደረቅ ያጉዘው ሙላቱእንደ አባት አደሩ እንደ ይትባህሉ ዛሬም እንደ ጥንቱየጎቤ መልኬም ሞት ደም በደም ይፀዳል ደም ነው ሥርየቱ።
Comments