ታላቁ ታጋይ ኢትዮጵያዊ አረፉAbebe GelagayMay 31, 20171 min readታዋቂው አዛውንት አገር ወዳድ ታጋይ እና ደራሲ ኮሎኔ አሥናቀ እንግዳ ከዚህ ዓለም በሞት በመለየታቸው የጎንደር ሕብረት ለኢትዮጵያ አንድነት የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን ይገለፃል። እኒህ ታዋቂ ጀግና በቀደሙት ዘመናት ለፍትህ እና ርትእ በመታገል፤ ለእሥራት እስከመዳረግ ደርሰው የነበሩት ለኢትዮጵያ ሕዝብ ብሎም ለጎንደር ሕዝብ እጅግ የሚቆረቆሩ በመሆናቸው ነበር።
Comments