ጎንደር ኮስተር በል!!Abebe GelagayAug 16, 20171 min readወያኔ በኢትዮጵያ ላይ በተለይ ደግሞ የታሪክ ራስ የሆነችዋን መሰረት ለመናድ በጎንደር ሕዝብ እና በታሪካዊ ቅርሶቿ ላይ ጦርነት ካወጀ፤ የዘር ማፅዳት እርኩስ ዘመቻውን የክተት አዋጅ ካወጀ እነሆ ከአርባ ዓመት በላይ እያስቆጠረ ይገኛል። የባሩድ ሽታ ካልዋጀው የከባድ መሳሪያ ድምጽ ጆሮውን ካላደናቆረው መሽቶ የማይነጋለት የጥፋት መልክተኛው ወያኔን ለአገር መረጋጋት ለህዝብ ደህንነት ሲባል በሰላማዊ መንገድ ከጥፋት ጎዳናው ለመግታት እና የጋራ አገራችን ካለችበት አንስቶ ለማስቀጠል በድርጅትም ይሁን በስብስብ ከምርጫ ፉክክር እስከ ሰላማዊ ድርድር በለጋሽ አሳዳሪዎቹ ጭምር ያልተሞከረ የሰላም ድርድር የለም።
Comments