የፋሽሽቱ ወያኔ ጎንደርን የመከፋፈል አደገኛ ዘመቻ ኢትዮጵያን የማፈራረስ የመጨረሻው ደወል ነው።ባለፉት ሶስት አመታት በተደጋጋሚ እንዳሳሰብነዉ የጎንደር ህዝብ በአንድነት ቆሞ በዉስጥም በዉጭም ያለዉ ኢትዮጵዮያዊ ሁሉ ተባብሮ የጠላትን ሴራ ለማክሸፍ ብቃት እንዳለዉ በሙሉ ልብ አስገንዝበን ነበር። አሁንም የዛሬዉ ጽሁፋችን የሚያተኩረዉ ወያኔ መልሶ መላልሶ የሚያመጣዉን የመከፋፈል አጀንዳ አደገኛነቱን ለማሳሰብ ነዉ።
ባለፉት ሶስት አመታት በተደጋጋሚ እንዳሳሰብነዉ የጎንደር ህዝብ በአንድነት ቆሞ በዉስጥም በዉጭም ያለዉ ኢትዮጵዮያዊ ሁሉ ተባብሮ የጠላትን ሴራ ለማክሸፍ ብቃት እንዳለዉ በሙሉ ልብ አስገንዝበን ነበር። አሁንም የዛሬዉ ጽሁፋችን የሚያተኩረዉ ወያኔ መልሶ መላልሶ የሚያመጣዉን የመከፋፈል አጀንዳ አደገኛነቱን ለማሳሰብ ነዉ።