ክልላዊ አስተዳደር፤ ወይንስ ፌደራላዊ ነፃ ክፍለሀገራት አስተዳደር?አገራችንን በሚመለከቱ አንዳንድ አንገብጋቢ በሆኑ አርስቶች ላይ እንድንወያይ፤ የክፍለ ሀገራት አስተባባሪ ኮሚቴዎች ይህንን መድረክ ስላዘጋጁልን በበኩሌ ከፍ ያለ ምስጋና ላቀርብ እወዳለሁ፡፡ እንደሚታወቀው ሁሉ፣ አገሮች በትክክል ተሰርተው ከሰማይ ወደ ምድር ዱብ አላሉም፡፡ በልዩ ልዩ ምክንያቶች እዚሁ በምድር ላይ ተፈጥረው ያድጋሉ፣ የሚጠፉም ካሉ ይጠፋሉ፡፡
አገራችንን በሚመለከቱ አንዳንድ አንገብጋቢ በሆኑ አርስቶች ላይ እንድንወያይ፤ የክፍለ ሀገራት አስተባባሪ ኮሚቴዎች ይህንን መድረክ ስላዘጋጁልን በበኩሌ ከፍ ያለ ምስጋና ላቀርብ እወዳለሁ፡፡ እንደሚታወቀው ሁሉ፣ አገሮች በትክክል ተሰርተው ከሰማይ ወደ ምድር ዱብ አላሉም፡፡ በልዩ ልዩ ምክንያቶች እዚሁ በምድር ላይ ተፈጥረው ያድጋሉ፣ የሚጠፉም ካሉ ይጠፋሉ፡፡