ቀኑ ለመሸበት ወያኔ ዕድሜ ላለመስጠት የኢትዮጵያ ሕዝብ ይቁርጥየጎንደር ሕብረት (ጎሕ)Oct 29, 20171 min readይድረስ ለኢትዮጵያ ሕዝብ!መቸም አለመታደል ሆነብን እና “የሞኝ ለቅሶ፤ መልሶ መላልሶ” እንዲሉ ለአርባ ዓመት ከአንድ አናሳ ማህበረሰብ የወጣ አናሳ ቡድን መላ አገራችንን ለመበጣጠስ በሺ የሚቆጠሩ ንጹሃን ወገኖቻችንን በግፍ ሲጨፈጭፍ ከንፈርን መምጠጥ ልማዳችን ያደረግን ጥቂቶች አይደለንም። ወያኔም በየአንዳንዳችን ሥነ ልቦና ዘልቆ በመግባት ውስጣችንን ጭምር በባለቤትነት ጠፍሮ እንደያዘ በመገመት ዛሬም እንደ ትናንቱ የግፍ ጭፍጨፋውን ቀጥሏል።
Comments