የኢትዮጵያ ውስጥ መኖር መሠረታዊ የዜግነት መብት እንጂ በጎሰኛ ፓለቲከኞች የሚሰጥ ችሮታ አይደለም!ኢትዮጵያ የተለያዩ ቋንቋዎች የሚነገሩባት፣ በርካታ ባህሎች የሚንጸባረቁባት፣ ልዩ-ልዩ እምነቶች የሚስተናገዱባት የጋራ ሀገር ናት። ሀገራችን ለረጅም ዘመናት፣ ከብዙ አገራት በፊት በነጻነትና በመንግስታዊ ስርዓት ስትተዳደር መኖሯ በታሪክ የተመሰከረለት መሆኑ የሚካድ አይደለም። በሕዝቧ የአሰፋፈርና የተፈጥሮ መልከአ-ምድራዊ አቀማመጥ አኳያ ለአስተዳደር አመቺ እንዲሆን በታሰበበት መልክ በክፍለሀገሮች ደረጃና በኋላም ራስ-ገዝ አውራጃዎችን በጨመረ አወቃቀር የስልጣን ተዋረድ በነበረው ስርዓት ትተዳደር የነበረች ሀገር ናት።
ኢትዮጵያ የተለያዩ ቋንቋዎች የሚነገሩባት፣ በርካታ ባህሎች የሚንጸባረቁባት፣ ልዩ-ልዩ እምነቶች የሚስተናገዱባት የጋራ ሀገር ናት። ሀገራችን ለረጅም ዘመናት፣ ከብዙ አገራት በፊት በነጻነትና በመንግስታዊ ስርዓት ስትተዳደር መኖሯ በታሪክ የተመሰከረለት መሆኑ የሚካድ አይደለም። በሕዝቧ የአሰፋፈርና የተፈጥሮ መልከአ-ምድራዊ አቀማመጥ አኳያ ለአስተዳደር አመቺ እንዲሆን በታሰበበት መልክ በክፍለሀገሮች ደረጃና በኋላም ራስ-ገዝ አውራጃዎችን በጨመረ አወቃቀር የስልጣን ተዋረድ በነበረው ስርዓት ትተዳደር የነበረች ሀገር ናት።