ለሀገር አንድነትና ለሕዝብ ልዕልና የኢትዮጵያ ክፍለሃገራት ሕብረት እንደገናየኢትዮጵያ ሕብረትDec 12, 20171 min readሀገራችን ኢትዮጵያ በተፈጥሮ የታደለች፣ ሀብታም ሀገር፤ ህዝቧም ጠንካራ ሠራተኛ ሆኖ ሳለ፤ ለህዝብ የሚያስቡ መሪዎች በማጣቷ በድህነት፣ በጦርነትና በስደት የምንታወቅ ሆነናል። በሥልጣን ላይ ያለው የህወሀት ጎሰኛ አምባገነን ቡድን በፈጠረው ፖለቲካዊ ጭቆናና የኢኮኖሚ ዘረፋ ምክንያት ወገናችን ከትውልድ ቦታው እንዲፈናቀል፣ እንዲሰደድ፣ እንዲታሰርና እንዲገደል ሆኗል።
Comments