የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለወያኔ ሞት፤ ለሕዝባችን የትግል ግለት!የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለወያኔ ሞት፤ ለሕዝባችን የትግል ግለት!በአንዲት አገር የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሚታወጀው የውጭ ወራሪ የአገርን ደህንነት የሚያሰጋ ሲሆን ወይም አገር በቀል አደጋ ሲከስት ነው። ይህ አገር በቀል አደጋ የተፈጥሮ አደጋ ሊሆን ይችላል ወይንም በህዝብ ሂይዎት ላይ ከፍተኛ እልቂትና ሺብር የሚፈጥር አንድ የተደራጀ አጥፊ ኃይል ሲፈጠር ብቻ ነው።
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለወያኔ ሞት፤ ለሕዝባችን የትግል ግለት!በአንዲት አገር የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሚታወጀው የውጭ ወራሪ የአገርን ደህንነት የሚያሰጋ ሲሆን ወይም አገር በቀል አደጋ ሲከስት ነው። ይህ አገር በቀል አደጋ የተፈጥሮ አደጋ ሊሆን ይችላል ወይንም በህዝብ ሂይዎት ላይ ከፍተኛ እልቂትና ሺብር የሚፈጥር አንድ የተደራጀ አጥፊ ኃይል ሲፈጠር ብቻ ነው።