ቃል ይተክላል፤ ቃል ይነቅላል“ቃል ይተክላል፤ ቃል ይነቅላል” ዶ/ር አብይ አህመድ በብዙ አገር ወዳድ ጀግኖቻችን ደም ታጥባ፤ በአጥንታቸው ታጥራ፤ በእስትንፋሳቸው የእሳት ወላፈን እንደ ወርቅ ተነጥራ የተሰራች አገራችን ኢትዮጵያ ከሁለት አሥርተ ዓመታት በላይ ከባድ ፈተና ቢያጋጥማትም፤ ዛሬም እንዳለፉት ጀግኖች ልጆቿ በፈተና ጸንታ ለእንበለ ጽድቅ እንደምትበቃ አንዳችም ቀን ተጠራጥረን አናውቅም ነበር።
“ቃል ይተክላል፤ ቃል ይነቅላል” ዶ/ር አብይ አህመድ በብዙ አገር ወዳድ ጀግኖቻችን ደም ታጥባ፤ በአጥንታቸው ታጥራ፤ በእስትንፋሳቸው የእሳት ወላፈን እንደ ወርቅ ተነጥራ የተሰራች አገራችን ኢትዮጵያ ከሁለት አሥርተ ዓመታት በላይ ከባድ ፈተና ቢያጋጥማትም፤ ዛሬም እንዳለፉት ጀግኖች ልጆቿ በፈተና ጸንታ ለእንበለ ጽድቅ እንደምትበቃ አንዳችም ቀን ተጠራጥረን አናውቅም ነበር።