ወልቃይት ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ” የትውልድ ቃልኪዳናችን ነው! የወልቃይት ህዝብ ትግል መነሻው የፍሽስት ህወሃት ወረራና ተስፋፊነት ሲሆን የተጀመረውም የባንዳው ቡድን ታጣቂዎች የተከዜን ወንዝ ተሻግረው የጎንደርን/ወልቃይትን መሬት ከረገጡበት ከ1972 ዓ.ም ጀምሮ ነው። ይህ ህወሃት አቅዶና ተዘጋጅቶ የቆሰቆሰውና ለብዙ ንጹሃን ወገኖቻችን ደም መፍሰስ ምክንያት የሆነው ግጭት ለአለፉት 40 ዓመታት የቀጠለና እኛም በግፍ የተነጠቅነውን የአባቶቻችን ዕርስት እስክናስመልስ ድረስ ትላንት፣ ዛሬና፣ ወደ ፊትም “ወልቃይት ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ” እያልን በታላቅ ክብርና ኩራት የምንሰዋለት ማንነትን የማስጠበቅና ህልውናን የማስቀጠል ትግል ነው።
የወልቃይት ህዝብ ትግል መነሻው የፍሽስት ህወሃት ወረራና ተስፋፊነት ሲሆን የተጀመረውም የባንዳው ቡድን ታጣቂዎች የተከዜን ወንዝ ተሻግረው የጎንደርን/ወልቃይትን መሬት ከረገጡበት ከ1972 ዓ.ም ጀምሮ ነው። ይህ ህወሃት አቅዶና ተዘጋጅቶ የቆሰቆሰውና ለብዙ ንጹሃን ወገኖቻችን ደም መፍሰስ ምክንያት የሆነው ግጭት ለአለፉት 40 ዓመታት የቀጠለና እኛም በግፍ የተነጠቅነውን የአባቶቻችን ዕርስት እስክናስመልስ ድረስ ትላንት፣ ዛሬና፣ ወደ ፊትም “ወልቃይት ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ” እያልን በታላቅ ክብርና ኩራት የምንሰዋለት ማንነትን የማስጠበቅና ህልውናን የማስቀጠል ትግል ነው።