ማህሉ ድንበር ሳይሆን፤ ድንበራችን ይከበር!ማህሉ ድንበር ሳይሆን፤ ድንበራችን ይከበር! ክብሯንና ነፃነቷን ጠብቃ ዘመናትን የተሻገራችው አገራችን፤ የነፃነት ታሪኳ ሲመዘዝ ጫፍ ላይ የምናገኘው ዕውነት፤ ማሰልጠኛ መአከል ገብተው ወታደራዊ ሳይንስ ቀሥመው ወይም ስንቅና ትጥቅ ከመንግሥት ተሰፍሮላቸው የቆርቆሮ ሰርዲን እየፈለቀቀላቸው በመብላት፤ ውሃም በቦቴ እየቀረበለት በመጎንጨት በጥቅሉ የገዥዎቹን ተስፋ ስንቀው በሰሩት ገድል ላይ የተመሰረትች አገር አይደለችም።
ማህሉ ድንበር ሳይሆን፤ ድንበራችን ይከበር! ክብሯንና ነፃነቷን ጠብቃ ዘመናትን የተሻገራችው አገራችን፤ የነፃነት ታሪኳ ሲመዘዝ ጫፍ ላይ የምናገኘው ዕውነት፤ ማሰልጠኛ መአከል ገብተው ወታደራዊ ሳይንስ ቀሥመው ወይም ስንቅና ትጥቅ ከመንግሥት ተሰፍሮላቸው የቆርቆሮ ሰርዲን እየፈለቀቀላቸው በመብላት፤ ውሃም በቦቴ እየቀረበለት በመጎንጨት በጥቅሉ የገዥዎቹን ተስፋ ስንቀው በሰሩት ገድል ላይ የተመሰረትች አገር አይደለችም።