ከወረወረ የመከረየጎንደር ሕብረትMar 21, 20201 min readበሰሞኑ ከነፈሱት ዜዎች ገኖ በመወራት ላይ ያለው በጎንደር በገጠሩና በከተማው ሥርዓት አልበኝነት ነግሶ፣ የህዝቡን ጸጥታ እንዳደፈረሰ እ ና ዘረፋዎች አልፎ አልፎም ግድያዎች እንደተፈጸሙ ነው። ለዚህ ብልሹ ሁኔታ ተጠያቂዎች ብዙ ናቸው። የክልሉ መንግሥት ጸጥታ ለማስከበር አልቻለም። ለዚህም አንደኛው ዋና ምክኛት ባለፉት ሃያ ሰባት (27) ዓመታት እሥርዓቱ ጋር ወኘው የኖሩ፣ ነገር ነገን የሚሰጉ በየእረኑ ተሰግስገው የሚገኙ የኢህ አዴግ ባለስልጣናት ናቸው።
Comments