Search
ለወገን ደራሹ ወገን ነው
- Abebe Gelagay
- Apr 12, 2020
- 1 min read
4/11/2020 ለተወደዳችሁ የጎንደር ሕብረት ለኢትዮጵያ አንድነት አባላትና ደጋፊዎች በሙሉ፤ የኮረና ቫይረስን ለመቋቋም በ4/11/2020 በቴሌኮንፈረንስ በተደረገው የገንዘብ ማሰባሰብ ጥረት እስካሁን $1910 ቃል ተገብቷል። የማሰባሰቡ ጥረትም ቀጥሏልና ሁላችንም የእርዳታ እጃችን እንድንዘረጋ በጥብቅ እናሳስባለን። በጎሕ አካውንት ገንዘብ ማስገባት ለምትፈልጉ በባንክ ኦፍ አሜሪካ በአካውንት ቁጥር
Routing # 001159 111000025 Account # 488047126394
በጎ ፈንድ ሚ(GoFundMe) ለመቸር የምትፍልጉ በሚከተለው ግቡ https://www.gofundme.com/f/fq5g5850000?_source=customer&utm_medium=sms&utm_campaign=p_cp+share-sheet ቼክ ለመላክ በ 4126 Deerwood Trail, Eagan MN 55122 መላክ ትችላላችሁ ድህረ ገፃችን ለምትጠቀሙ www.gonderhibret.org ነው። እናመሰግናለን።
Comments