top of page

Empower
Growth

በጣና ዙሪያ ጎርፍ

  • Writer: Abebe Gelagay
    Abebe Gelagay
  • Sep 22, 2020
  • 1 min read

ለበጎ አድራጊ ወገኖቻችን ሁሉ፤

በቅድሚያ የከበረ ሰላምታችን ይድረሳችሁ።

በጣና ዙርያ በተከታታይ በወደቀው ዝናብ ምክንያት በደረሰው የውሀ መጥለቅለቅ በደንቢያ፣ በፎገራ፤ በደራና ሊቦ-ከምከም 15000 ቤቶች ወድመዋል፤ ቁጥራቸው ያልታወቀ ከብቶች ፍየሎች/በጎች በውሀ ተወስደዋል፤ የእህል ጎተራዎች እንዲሁም በብዙ ሺህ ሄክታር ማሳዎች ከጥቅም ውጭ ሆነው ለዘር የሚሆን እንኳ አልተወልንም ይላሉ የተጎዱት ወገኖቻችን።

በዚህ ዓመት ለብዙ ችግር ብንጠራም፣ እግዚአብሔር እኛን መርዳት በምንችልበት ቦታ ካስቀመጠን በረከት ነውና የቻላችሁትን ያህል እንድትወረውሩ ጥሪያችን እናቀርባለን። እግዚአብሔር በጎደለው ይሙላ። እናመሰግናለን።

የገንዘብ ማሰባሰቢያ ቴሌኮንፈረንስ

የፊታችን ቅዳሜ በ9/26/2020

ከቀኑ 4:00 PM Eastern እንዲገኙ ተጠርተዋል።

ቁጥሩ (712) 770 4965 መግቢያ ቁልፍ (code) 145996

Gofundme https://www.gofundme.com/manage/1zngtep7k0/donations

Germany +4922198203433

Israel +972765990026, Australia +61390280266

 
 
 

Comments


Featured Posts
Recent Posts
Search By Tags
Follow Us
  • Facebook Classic
  • Twitter Classic
  • Google Classic

WELCOME

Welcome visitors to your site with a short, engaging introduction. Double click to edit and add your own text.

Start Now
david-whipple-mU-wz7JlJMc-unsplash_Ravid.jpg
  • s-facebook
  • Twitter Metallic
  • s-linkedin
bottom of page