የእርዳታ ጥሪ

ለኢትዮጵያ አንድነት
www.gonderhibret.org
4126 Deerwood Trail, Eagan MN 55122 Tel 651 808 3300
ሀገራዊ የእርዳታ ማሰባሰብ ጥሪ
November 08-2020
በቅድሚያ የከበረ ሰላምታችን ይድረሳችሁ።
በቅርቡ በትህነግ ያልተጠበቀ ባንዳዊ የተቀነባበረ ዘመቻ በሰሜን እዝ የመከላከያ ሠራዊታችን፣ በበርካታ ቦታዎች ለጸጥታ ጥበቃ በተሰማሩ የክልሉ ልዩ ኃይል አባሎች፣ የፌደራል ፖሊሶችና ሚሊሺያ ላይ ባደረሱት ወታደራዊ ጥቃት በወታደሩና በአካባቢው ሕዝብ ላይ ጉዳት ደርሷል። ነዋሪው ተፈናቅሏል። የቆሰሉ ዜጎች የህክምና እርዳታ ይፈልጋሉ። የምግብ እጦት ችግሮች እየተከሰቱ ነው። ሰለሆነም ለነዚህ ወገኖች አስቸኳይ ድጋፍ ለማድረግ የእርዳታ ማሰባሰብ ፕሮግራም የተያዘ ስለሆን በዚህ ፕሮግራም ተገኝተው እርዳታዎን እንዲለግሱ በአክብሮት እንጠይቃለን።
የገንዘብ ማሰባሰቢያ ቴሌኮንፈረንስ
የፊታችን ሐሙስ በ11/12/2020
ከምሽቱ 7:00 PM ET እንዲገኙ ተጠርተዋል።
ቁጥሩ (712) 770 4965 መግቢያ ቁልፍ (code) 145996
Account No 488047126394
Routing Number R001159111000025
Gofundme https://www.gofundme.com/gonder-hibret039s-campaign-for-subsistence-aid
Germany +4922198203433
Israel +972765990026, Australia +61390280266