top of page
ጎንደር ሕብረት (ጎሕ)
የአንድነት፣ የፍትህ እና የልማት ንጋት
ጎንደር ሕብረት (ጎሕ) የጎንደርን ታሪካዊ ቅርስና የማህበራዊ እሴቶች በመጠበቅ፣ ለፍትህ፣ ለሰላምና ለዘላቂ ልማት የሚቆም የህብረት ኃይል ነው። ድርጅታችን አንድነትን በመጠንከር፣ የሰብአዊ መብቶችን በመጠበቅና ለትውልድ ተስፋ የሚሆን ዘላቂ ልማት በመፍጠር የንጋት ብርሃን ለመሆን ይተጋል።


Contact
I'm always looking for new and exciting opportunities. Let's connect.
123-456-7890
bottom of page