
Welcome to Gonder Hibret
Established in 2015, Gonder Hibret (Goh) is a human right advocacy organization duly registered pursuant to the laws of the State of Texas. Gonder Hibret has chapters in the United States and Canada; and is in the process of forming support groups in Australia, the Middle East, Africa, Europe and other regions of the world wherever Ethiopians reside.
The mission of Gonder Hibret is to promote economic and social justice in Gonder province as well as in Ethiopia.
Thank you for your generous support. Our ability to promote economic and social justice in Ethiopia depends on the support we receive from you.
Please support Gonder Hibret
If you have any question,
Please contact us:651 808 3300 or 614 354 9515
email us
የጎንደር ሕብረት (ጎሕ) አላማው ምንድን ነው?
-
የክፍለሀገሩን ተወላጆች ያሰባሰበ፤ ለህዝቡ ደህንነትና ታሪካዊ አንድነት ጠበቃ ሆኖ የሚከራከር፣
-
በአጠቃላይ በኢትዮጵያ እና በተለይ በጎንደር ክፍለሀገር፤ የሰፈነው የዘር
ሥርዓት ተወግዶ፣ ፓለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ፍትህ እንዲሰፍን አጋር ሆኖ የሚታገል ድርጅት ነው።
የጎንደር ሕብረት ተግባር ምንን ያካትታል?
-
በመላው አለም የሚገኙ የጎንደር ክፍለሀገር ተወላጆችን ማደራጀት።
-
የድርጅቱ ልሳን የሚሆን መፅሄት ማዘጋጀት።
-
የሚሰራውን ግፍ የውጭ ሰባአዊ መብት ተከራካሪ ድርጅቶች እንዲያውቁት
ማድረግ። -
በዓለም ደረጃ ዘረኛውንና ተስፋፊውን መንግስት ምንነት/ማንነት ማጋለጥ።
-
የፕሮፖጋንዳ ስራዎችን ማካሄድ።
-
የመረጃ ማሰባሰብ ስራዎችን ማከናወን።
-
በአጠቃላይ በሀገራችን በተለይ በክፍለሀገራችን ለፍትህ የሚደረገውን ትግል
ድጋፍ መስጠት። -
የተፈጠሩ ችግሮችን ለመፍታት ለሽምግልና የሚሆኑ ሰዎችን ማግኘትና ጥረት
ማድረግ። -
የድርጅቱ ዘላቂ፣ አሰራር እና አወቃቀር በሂደት ማሻሻል።