ወራሪ ወያኔን ያርበደበደውን ሕዝባዊ ማዕበል ስናስብ!Jul 3, 20171 min readየጎንደር ሕብረት ለኢትዮጵያ አንድነት ተመስርቶ ከጎንደር ህዝብ ጎን ከቆመ ጀምሮ ዘርፈ ብዙ የሆነዉን በወያኔ የተጫነዉን የግፍ አገዛዝ ቀንበር አሽቀንጥሮ ለመጣል ለሚካሄደዉ ትግል በቁርጥ አጋርነት እስከመጨረሻዉ የድል ቀን አብሮ ለመጋፈጥ ቃል የገባ ድርጅት ነዉ። ለወገናችን የገባዉ ቃልም የኢትዮጵያን ልዕልና እና የህዝቦቿን ፍጹም እኩልነት የሚያስከብር ጭራሽ የማይታጠፍ ለትዉልድ የሚዘልቅ ዘመን የማይሽረዉ ቃል ነዉ።
Comments