ፈርዖናዊው የወያኔ አገዛዝ በወልቃይት ህዝብ ላይMar 31, 20161 min readጀግናው የወልቃይት ጠገዴ ህዝብ በተቀነባበረ ሁኔታ የዛሬ 24 አመት ከነበረበት የህልውናና ኑሮ ብዙ እጥፍ አሽቆልቁሎ ተምዘግዝጎ ወርዶበታል፤ ወያኔ አሰቃይቶታል፤ ህይወቱና አኗኗሩ አመሰቃቅሎበታል፤ ለብዙ መከራና ስቃይ ሞትና እንግልት መታሰር ናደ ብዛ መጥፋት መሰደድና መሸማቀቅ ዳርጎታል።
Comments