Search
የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳ
Sep 25
1 min read
ፀረ ህዝቡ ትህነግ (ወያኔ) ገና ከጥንስሡ ደደቢት በርሃ ውስጥ በነበረበት ፤ ስልጣንም ላይ ሳይቆናጠጥ በፊት ዐማራን
በጠላትነት ፈርጆ ፤ የዐማራን ህዝብ እረፍት መንሳት ከቻለም ማጥፋት እንደዋነኛ ግቡ ያስቀመጠ የዐማራ ህዝብ የምንጊዜም
ጥላት ነው። ወያኔ የማታገያ አጀንዳው ዐማራን ማጥፋት ሲሆን በመመሪያ በቀጥታና በተዘዋዋሪ መንገድ ዐማራውን ከቀየው
፣ ከመሬቱ ፣ ከርስቱ ድረስ በመዝለቅ ሲዘርፍው ፣ ሲያሳድድው ፣ ሲያፈናቅልው እና ሲገድልው ሁለንተናዊ የሆነ ኢ-ሰባዐዊ
ድርጊት ሲፈጽምበት ኖሯል። በአጠቃላይ በዐማራው ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል ፈጽሟል።















Comments