Search
ይድረስ የኢትዮጵያን አገራዊ ሏአላዊነት እና ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ነፃነት ለምታስቡ የፖለቲካ እና የማህበራዊ ድርጅቶች በሙሉ፦
- Abebe Gelagay
- Sep 16, 2017
- 1 min read
የጎንደር ሕብረት ለኢትዮጵያ አንድነት ዝቅ ብሎ በጎንደር ከፍ ብሎ በኢትዮጵያ ሕዝብ እየደረሰ ያለውን የአገራዊ አንድነት እና የሕዝባዊ ነፃእት በደል በተከታታይ የሚሰማውን አገራዊ እና ሕዝባዊ ኃላፊነት ለመወጣት ከሚታገላቸው ድርጅታዊ ኃላፊነቶች ባሻገር ወጥቶ ከሌሎች በተለያየ መልኩ ለሕዝባቸው እና ለአገራቸው አስበው ከተደራጁ መሰል ድርጅቶች ጋር በተጓዳኝ ለመሥራት ያለውን ፍላጎት ሲገልጽ መቆየቱ በተደጋጋሚ ካወጣናቸው መግላጫወች እና መልክቶቻችን መረዳት ይቻላል።

Commentaires