ክልላዊ አስተዳደር፤ ወይንስ ፌደራላዊ ነፃ ክፍለሀገራት አስተዳደር?Oct 26, 20171 min readአገራችንን በሚመለከቱ አንዳንድ አንገብጋቢ በሆኑ አርስቶች ላይ እንድንወያይ፤ የክፍለ ሀገራት አስተባባሪ ኮሚቴዎች ይህንን መድረክ ስላዘጋጁልን በበኩሌ ከፍ ያለ ምስጋና ላቀርብ እወዳለሁ፡፡ እንደሚታወቀው ሁሉ፣ አገሮች በትክክል ተሰርተው ከሰማይ ወደ ምድር ዱብ አላሉም፡፡ በልዩ ልዩ ምክንያቶች እዚሁ በምድር ላይ ተፈጥረው ያድጋሉ፣ የሚጠፉም ካሉ ይጠፋሉ፡፡
Comments