የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለወያኔ ሞት፤ ለሕዝባችን የትግል ግለት!Feb 27, 20181 min readየአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለወያኔ ሞት፤ ለሕዝባችን የትግል ግለት!በአንዲት አገር የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሚታወጀው የውጭ ወራሪ የአገርን ደህንነት የሚያሰጋ ሲሆን ወይም አገር በቀል አደጋ ሲከስት ነው። ይህ አገር በቀል አደጋ የተፈጥሮ አደጋ ሊሆን ይችላል ወይንም በህዝብ ሂይዎት ላይ ከፍተኛ እልቂትና ሺብር የሚፈጥር አንድ የተደራጀ አጥፊ ኃይል ሲፈጠር ብቻ ነው።
Comments