top of page

ለወገን ደራሹ ወገን ነው

gonderhibret@gmail.com ለኢትዮጵያ አንድነት www.gonderhibret.org

4126 Deerwood Trail, Eagan MN 55122 Tel 651 808 3300

ለጎንደር ሕብረት ለኢትዮጵያ አንድነት አባላት፣ ወዳጆችና ደጋፊዎች በሙሉ

በቅድሚያ የከበረ ሰላምታችን ይድረሳችሁ።

ጎሕ ባለፉት ጥቂት ዓመታት ውስጥ በጎንደርና በአካባቢዋ በሕዝባችን ላይ የተፈራረቁ ጉዳቶች በደረሱበት ወቅት በተቻለው ፍጥነት እርዳታዎችን ለማድረስ ያላሰለሰ ጥረት አድርጓል። በቅርቡ በመሃል ጎንደርና በምዕራብ ጎንደር በደረሰው መፈናቀልና ንብረት መውደም ምክንያት ከእለት ጉርስና መጠለያ እስከ መቋቋም ድረስ እርዳታችን የሚሹ ወገኖቻችን የወገን ያለህ እያሉ ነው። ከቀውሱ ለመውጣት ብዙና የረዥም ጊዜ ጥረትን ይጠይቃል።

ጎህ ስለ ቀጣይ መፍትሄው ከሕዝብ ጋር ለመወያየት እና ለተፈናቃይ ወገኖቻችን ፈጥኖ ለመድረስ በቴሌኮንፈረንስ በሚደረገው የገንዘብ ማሰባሰብ

ሁላችንም ተገኝተን የእርዳታ እጃችን እንድንዘረጋ በጥብቅ እናሳስባለን።

የፊታችን እሑድ በ3/10/2019

ከቀኑ 4 PM Eastern

ቁጥሩ (712) 770 4965 መግቢያ ቁልፍ (code) 145996

Gofundme Account:

https://www.gofundme.com/girma039s-campaign-for-gonder-hibret

Featured Posts
Recent Posts
Search By Tags
No tags yet.
Follow Us
  • Facebook Classic
  • Twitter Classic
  • Google Classic
bottom of page